#SputnikInfographic | ሩሲያ ለዩክሬን ድሮን ጥቃቶች ምላሽ የሰጥችው የት ነው?

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#SputnikInfographic | ሩሲያ ለዩክሬን ድሮን ጥቃቶች ምላሽ የሰጥችው የት ነው?
#SputnikInfographic | ሩሲያ ለዩክሬን ድሮን ጥቃቶች ምላሽ የሰጥችው የት ነው? - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.05.2025
ሰብስክራይብ

#SputnikInfographic | ሩሲያ ለዩክሬን ድሮን ጥቃቶች ምላሽ የሰጥችው የት ነው?

ከግንቦት 12 ጀምሮ ዩክሬን ምዕራባውያን ሠር ድሮኖችን እና ሮኬቶችን በመጠቀም በሩሲያ ግዛት ላይ የምትሰነዝራቸውን ጥቃቶች በማጠናከር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ ንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት አድርሳለች።

በምላሹም የሩሲያ ኃይሎች የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት አካሂደዋል።

የስፑትኒክ ኢንፎግራፊክ ሩሲያ በዩክሬን ኢላማ ያደረገቻቸውን ወታደራዊ እና የኢንዱስትሪ ተቋማት ያሳያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0