#viral | ቻይና 'ሃይ ስካይ' ብላ የሰየመችውን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተሸካሚ ይፋ ልታደርግ ነው

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና 'ሃይ ስካይ' ብላ የሰየመችውን ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተሸካሚ ይፋ ልታደርግ ነው

የመጀመሪያዋ የቻይና የድሮን ተሸካሚ ጂዩቲያን ኤስኤስ-ዩኤቪ በሰኔ ወር እንድትበር ፕሮግራም ወጥቶላታል።

ጂዩቲያን እስከ 15 ሺህ ሜትር ከፍታ ላይ መብረር እና 1 ሺህ ኪሎ ግራም የሚሳኤል መሳሪያዎችን ወይም ከ100 በላይ ትናንሽ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መሸከም ትችላለች። 7 ሺህ ኪሎ ሜትር የማካለል አቅም አላት።

የበረራውን የ3-ዲ ሲሙሌሽን ይመልከቱ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0