የሩሲያ እና ዩክሬን ተወካዮች በድጋሚ ለመገናኘት ስምምነት ላይ መድረሳቸውን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

Sputnik
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ግንቦት 7 በኢስታንቡል ከዩክሬን ጋር የሚደረግ ቀጥተኛ ንግግር መልሶ እንዲጀመር ሀሳብ አቀረቡ ፤ ይህም በሶስት አመታት ውስጥ የተደረገ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ድርድር ያደርገዋል። የሩሲያ ልዑክ በፕሬዝዳንቱ ረዳት ቭላድሚር ሜዲንስኪ ይመራል።
ተጨማሪ ለማወቅ የስፑትኒክን የቀጥታ ዘገባዎች ይከተሉ።
የሩሲያ ልዑካን ቡድን ከዩክሬን ጋር አጥጋቢ ድርድር ማካሄዱን ዋና ተደራዳሪው ሜዲንስኪ ተናገሩ
ኢስታንቡል ውይይት፡ የኪዬቭ ልዑካን ቡድን መሪ የሚቀጥለው ዙር አጀንዳ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ አስታወቁ
በኢስታንቡል የሚገኙት የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን የስብሰባውን ስፍራ ለቀው አለመሄዳቸውን የስፑትኒክ ጋዜጠኛ ዘገበ
በኢስታንቡል በድርድር ላይ የሚገኘው የሩሲያ ልዑክ እረፍት በመውሰድ ላይ መሆኑን ምንጮች ለስፑትኒክ አሳወቁ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ሲያደርጉት የነበረው ስብሰባ መጠናቀቁን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገለፁ
በኢስታንቡል በመካሄድ ላይ የሚገኘው የሩሲያ-ዩክሬን ድርድር አሁናዊ መረጃዎች፦
ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ እና ኤርዶአን የሰላም ጥሪዎችን እንዲያከብሩ ትፈልጋለች ሲሉ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ተናገሩ
የሩሲያ እና የዩክሬን ልዑካን በኢስታንቡል ውይይት ጀመሩ