የኢትዮጵያን ብዝኃ ባህል የገለጠበት የዳንስ ትርኢት

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያን ብዝኃ ባህል የገለጠበት የዳንስ ትርኢት

 

በአዲስ አበባ የሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር በደመቀ ሁኔታ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የባህል ምሽት ላይ፣ የአዲስ አበባ ቴአትርና ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር የዳንስ ቡድን የኢትዮጵያን ባህላዊ የዳንስ ብዝኃነት የሚያንፀባርቅ ትርኢት አቅርቧል።

 

በዝግጅቱ ላይ ኢትዮጵያውያን ተወዛዋዦች የሀገሪቱን የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች ባህላዊ ውዝዋዜዎችና ባህላዊ አልባሳት በውብ ቅንጅት በማቅረብ ታዳሚውን አስደምመዋል።

 

ትርኢቱ የኢትዮጵያውያንን የዳንስ ጥበብ ከሩሲያው ዓለም አቀፍ የ“ኮስትሮማ” የባሌት ቡድን ጋር የቀረበ ነው፡፡

 

በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጹ ተንቀሳቃሽ ምስሎች

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0