https://amh.sputniknews.africa/20261128/6029060.html
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ የሩሲያ ብሔራዊ የባሌት ቡድን "ኮስትሮማ"... 28.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-28T21:15+0300
2026-11-28T21:15+0300
2026-11-28T22:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6029813_15:0:1295:720_1920x0_80_0_0_30c7ee0f09515f67dbd12b4e91f3cca5.jpg
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ የሩሲያ ብሔራዊ የባሌት ቡድን "ኮስትሮማ" በአዲስ አበባ የባህል ውዝዋዜ ትርኢቱን በከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሃፍታይ ገብረ እግዚአብሔር ባህላዊ ዲፕሎማሲ ሕዝቦችን በማቀራረብ ረገድ ያለውን ከፍተኛ ፋይዳ አወድሰዋል። መሰናዶው በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዘመናት በቆየው የወዳጅነትና የትብብር ታሪክ ውስጥ "አዲስና ትርጉም ያለው ምዕራፍ" የሚከፍት መሆኑን ገልጸዋል።ትርኢቱ በአዲስ አበባ መዘጋጀቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ሰፊ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ከመሆኑም በላይ፣ በሩሲያ እና በመላው የአፍሪካ አኅጉር መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ እንደሚፈጥር አስገንዝበዋል። "ባህል ከፖለቲካ እና ከኢኮኖሚ ባለፈ ሕዝቦችን የማገናኘት ልዩ ችሎታ አለው" ያሉት ምክትል ከንቲባው፤ "ልዩነቶቻችንን እንድናደንቅ፣ የጋራ ሰብአዊነታችንን እንድንገነዘብ እና አንድ የሚያደርጉንን እሴቶች እንድናገኝ ይረዳናል። ቃላት በሚያጥሩበት ቦታ ባህል ይናገራል" ሲሉ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
2026-11-28T21:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6029813_175:0:1135:720_1920x0_80_0_0_6fc7fef0547ba75f3e2462623e38846a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
21:15 28.11.2026 (የተሻሻለ: 22:44 28.11.2026) የሩሲያው "ኮስትሮማ" የዳንስ ትርኢት በሩሲያ እና በአፍሪካ መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ ይፈጥራል — የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ
የሩሲያ ብሔራዊ የባሌት ቡድን "ኮስትሮማ" በአዲስ አበባ የባህል ውዝዋዜ ትርኢቱን በከፈተበት ወቅት ንግግር ያደረጉት፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሃፍታይ ገብረ እግዚአብሔር ባህላዊ ዲፕሎማሲ ሕዝቦችን በማቀራረብ ረገድ ያለውን ከፍተኛ ፋይዳ አወድሰዋል።
መሰናዶው በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዘመናት በቆየው የወዳጅነትና የትብብር ታሪክ ውስጥ "አዲስና ትርጉም ያለው ምዕራፍ" የሚከፍት መሆኑን ገልጸዋል።
ትርኢቱ በአዲስ አበባ መዘጋጀቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ሰፊ አጋርነት የሚያንፀባርቅ ከመሆኑም በላይ፣ በሩሲያ እና በመላው የአፍሪካ አኅጉር መካከል ለሚደረግ ባህላዊ ትስስር ጠቃሚ መድረክ እንደሚፈጥር አስገንዝበዋል።
"ባህል ከፖለቲካ እና ከኢኮኖሚ ባለፈ ሕዝቦችን የማገናኘት ልዩ ችሎታ አለው" ያሉት ምክትል ከንቲባው፤ "ልዩነቶቻችንን እንድናደንቅ፣ የጋራ ሰብአዊነታችንን እንድንገነዘብ እና አንድ የሚያደርጉንን እሴቶች እንድናገኝ ይረዳናል። ቃላት በሚያጥሩበት ቦታ ባህል ይናገራል" ሲሉ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X