https://amh.sputniknews.africa/20261128/6028588.html
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል የሩሲያው ብሔራዊ የባሌት ቡድን "ኮስትሮማ" ከኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጋር በመሆን ታላቅ ዓለም አቀፍ የባህል የዳንስ ትርኢት በአዲስ አበባ የሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር... 28.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-28T20:15+0300
2026-11-28T20:15+0300
2026-11-28T20:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6027889_14:0:1294:720_1920x0_80_0_0_292d3af688bd927a859ed1883b7c890e.jpg
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል የሩሲያው ብሔራዊ የባሌት ቡድን "ኮስትሮማ" ከኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጋር በመሆን ታላቅ ዓለም አቀፍ የባህል የዳንስ ትርኢት በአዲስ አበባ የሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር አቅርቧል።ዝግጅቱ ከዚህ በፊት በሕንድ፣ በተባበሩት የአረብ ኤሚሬቶች እና በሌሎች ሀገራት የቀረበ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በ“ግሎባል ዳንስ ኦቨርቸር” ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ የምትሳተፍ የመጀመሪያዋ የአፍሪካ ሀገር ሆናለች።በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሃፍታይ ገብረ እግዚአብሔር፣ የብልፅግና ፓርቲ ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዋና ዳይሬክተርነብዩ ስሁልን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ዝግጅቱን ታድመዋል። በስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ የተቀረጹ ተንቀሳቃሽ ምስሎች ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
2026-11-28T20:15+0300
true
PT1S
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
2026-11-28T20:15+0300
true
PT1S
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
2026-11-28T20:15+0300
true
PT1S
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ባህላዊ ዳንስ ጥበብ በአዲስ አበባ መድረክ ላይ ደምቋል
2026-11-28T20:15+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6027889_174:0:1134:720_1920x0_80_0_0_cabe0c581f167d9685977f04615ef67a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia