https://amh.sputniknews.africa/20261128/6027818.html
የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉ
የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉ
Sputnik አፍሪካ
የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉየግብፅ ዳካህሊያ ግዛት እንዳስታወቀው፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ተሰራጭቶ የነበረው የፍንዳታ ተንቀሳቃሽ ምስል በሲንቢላዊን በሚገኝ ነዳጅ ማደያ ላይ የተነሳውን... 28.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-28T20:10+0300
2026-11-28T20:10+0300
2026-11-28T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6027665_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_1802cc3424743efec351418ede66b5da.jpg
የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉየግብፅ ዳካህሊያ ግዛት እንዳስታወቀው፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ተሰራጭቶ የነበረው የፍንዳታ ተንቀሳቃሽ ምስል በሲንቢላዊን በሚገኝ ነዳጅ ማደያ ላይ የተነሳውን የእሳት አደጋ የሚያሳይ ነው።አደጋው የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ነዳጅ በሚያራግፍበት ወቅት የተከሰተ ሲሆን፣ የሲቪል መከላከያ ቡድኖች እሳቱን በቁጥጥር ሥር አውለውታል። በአደጋው ሦስት ሰዎች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና እርዳታ ማግኘታቸውን እና የሞተ ሰው አለመኖሩን ግዛቱ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1c/6027665_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_0b70810e57f24bcb91ce2053f23752ad.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉ
20:10 28.11.2026 (የተሻሻለ: 20:14 28.11.2026) የግብፅ ባለሥልጣናት በማንሱራ ነዳጅ ማደያ አቅራቢያ ፍንዳታ ተከስቷል መባሉን አስተባበሉ
የግብፅ ዳካህሊያ ግዛት እንዳስታወቀው፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾች ተሰራጭቶ የነበረው የፍንዳታ ተንቀሳቃሽ ምስል በሲንቢላዊን በሚገኝ ነዳጅ ማደያ ላይ የተነሳውን የእሳት አደጋ የሚያሳይ ነው።
አደጋው የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ነዳጅ በሚያራግፍበት ወቅት የተከሰተ ሲሆን፣ የሲቪል መከላከያ ቡድኖች እሳቱን በቁጥጥር ሥር አውለውታል። በአደጋው ሦስት ሰዎች ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው የሕክምና እርዳታ ማግኘታቸውን እና የሞተ ሰው አለመኖሩን ግዛቱ ገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X