https://amh.sputniknews.africa/20261127/6019656.html
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ልዩ ተወካይ እና በደቡብ ሱዳን የተመድ ተልዕኮ ኃላፊ አኒታ... 27.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-27T20:45+0300
2026-11-27T20:45+0300
2026-11-27T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6019503_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a176d06ef6b02c8e4f37b071fb2f1cd3.jpg
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ልዩ ተወካይ እና በደቡብ ሱዳን የተመድ ተልዕኮ ኃላፊ አኒታ ኪኪ ግቤሆን በመቀበል በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። ተዓማኒነት ያለውና ሰላማዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ቢያንስ ዝቅተኛ የፖለቲካ መግባባት፣ ሁሉን አቀፍ ውይይት እና በተፎካካሪ ወገኖች መካከል ያሉ ያልተቋጩ ጉዳዮች መፍትሔ ማግኘት እንዳለባቸው ሊቀመንበሩ ገልጸዋል። ውይይቱን ለማስፋት እና የተሻሻለውን የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ለማፋጠን የታደሰ ጥረት እንዲደረግም ጥሪ ቀርቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
2026-11-27T20:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6019503_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ad24f6ac47d78bf2c710668419e96ab9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
20:45 27.11.2026 (የተሻሻለ: 20:54 27.11.2026) የአፍሪካ ሕብረት፣ የተባበሩት መንግሥታት እና ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ ላይ የጋራ ግብረ ኃይል አቋቋሙ
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሐፊ ልዩ ተወካይ እና በደቡብ ሱዳን የተመድ ተልዕኮ ኃላፊ አኒታ ኪኪ ግቤሆን በመቀበል በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ የፖለቲካና የፀጥታ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
ተዓማኒነት ያለውና ሰላማዊ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ቢያንስ ዝቅተኛ የፖለቲካ መግባባት፣ ሁሉን አቀፍ ውይይት እና በተፎካካሪ ወገኖች መካከል ያሉ ያልተቋጩ ጉዳዮች መፍትሔ ማግኘት እንዳለባቸው ሊቀመንበሩ ገልጸዋል።
ውይይቱን ለማስፋት እና የተሻሻለውን የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ለማፋጠን የታደሰ ጥረት እንዲደረግም ጥሪ ቀርቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X