አህዮች በምሥራቅ አፍሪካ ለማኅበረሰቡ ወሳኝ ሚና ቢኖራቸውም በድርቅ ድጋፍ እና በጤና ፖሊሲዎች ተረስተዋል – ጥናት

ሰብስክራይብ

🫏 አህዮች በምሥራቅ አፍሪካ ለማኅበረሰቡ ወሳኝ ሚና ቢኖራቸውም በድርቅ ድጋፍ እና በጤና ፖሊሲዎች ተረስተዋል – ጥናት

ኢትዮጵያን ጨምሮ በቀጣናው አካባቢዎች ውሃና መኖ ከማጓጓዝ እስከ ቤተሰቦች የገቢ ምንጭነት ድረስ ወሳኝ ሚና ያላቸው አህዮች በድርቅ ዝግጅት፣ በእንስሳት ጤናና በአደጋ ጊዜ የእርዳታ ፖሊሲዎች በበቂ ሁኔታ እንዳልተካተቱ ከፖርትስማውዝ፣ ማሳይ ማራ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር የተካሄደ ጥናት ጠቁሟል።

ተጨማሪ የጥናቱ ግኝቶችን በስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ያግኙ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0