ፑቲን ፐርም በተሰኘው የኒውክሌር ኃይል ተጠቃሚ ሰርጓጅ መርከብ ላይ በተካሄደ የሰንደቅ ዓላማ መስቀል ሥነ-ስርዓት ላይ ተሳተፉ

ሰብስክራይብ

ፑቲን ፐርም በተሰኘው የኒውክሌር ኃይል ተጠቃሚ ሰርጓጅ መርከብ ላይ በተካሄደ የሰንደቅ ዓላማ መስቀል ሥነ-ስርዓት ላይ ተሳተፉ

የያሴን-ኤም ምድብ የሆነው ይህ ሰርጓጅ መርከብ በዚርኮን ሃይፐርሶኒክ የሚሳኤል ሥርዓት የታጠቀ ሲሆን፣ እነዚህን ሚሳኤሎች በመደበኛነት የሚሸከም የመጀመሪያው ሰርጓጅ መርከብ ነው።

ፕሬዚዳንቱ መርከቡ ለባሕር ኃይሉ በመተላለፉ ለመርከበኞቹ እና ለመርከብ ገንቢዎቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በፑቲን የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

ሩሲያ በዓለም ላይ ኃይለኛ የኒውክሌር ሰርጓጅ መርከቦችን መገንባት ከሚችሉ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ ናት፡፡

የያሴን-ኤም ምድብ ሰርጓጅ መርከቦች ሁሉንም ወቅታዊ እና የወደፊት መስፈርቶች ያሟላሉ፡፡

ፑቲን ጠንካራ የባሕር ኃይል ለመገንባት የወጡ ዕቅዶች በሙሉ በተያዘላቸው ጊዜ እና በተሟላ ሁኔታ እንደሚፈጸሙ እርግጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0