https://amh.sputniknews.africa/20261127/6016108.html
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደልዩክሬን ከ2022 በፊት በዶንባስ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የፈጸመችው ወታደራዊ ጥቃት በምዕራባውያን ዘንድ ሁልጊዜም እንዲድበሰበስ ይደረጋል ሲሉ የጀርመኑ... 27.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-27T19:25+0300
2026-11-27T19:25+0300
2026-11-27T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6015955_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_37123eac679afd80d2f5ec81305b2171.jpg
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደልዩክሬን ከ2022 በፊት በዶንባስ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የፈጸመችው ወታደራዊ ጥቃት በምዕራባውያን ዘንድ ሁልጊዜም እንዲድበሰበስ ይደረጋል ሲሉ የጀርመኑ "አማራጭ ለጀርመን" ፓርቲ ተባባሪ መሪዋ አሊስ ዋይደል ተናግረዋል። ዩክሬን በዚያ በሚኖረው ሕዝብ ላይ "ሚሳኤሎችን ትተኩስ እንደነበር" አስታውሰዋል።ለግጭቱ የሚደረግ ማንኛውም ዓይነት እልባት መሬት ላይ ያለውን የግዛት እውነታ ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት ሲሉ ሞግተዋል። "የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ሩሲያ ይሄዳሉ፤ ሩሲያውያንም አሳልፈው አይሰጧቸውም። ለምንስ ይሰጣሉ?" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
2026-11-27T19:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6015955_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_a32159ec0e12ad72565949e6c3f81974.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
19:25 27.11.2026 (የተሻሻለ: 19:34 27.11.2026) የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ዩክሬን ቁጥጥር አይመለሱም - የጀርመኑ ኤኤፍዲ መሪ አሊስ ዋይደል
ዩክሬን ከ2022 በፊት በዶንባስ ሰላማዊ ዜጎች ላይ የፈጸመችው ወታደራዊ ጥቃት በምዕራባውያን ዘንድ ሁልጊዜም እንዲድበሰበስ ይደረጋል ሲሉ የጀርመኑ "አማራጭ ለጀርመን" ፓርቲ ተባባሪ መሪዋ አሊስ ዋይደል ተናግረዋል።
ዩክሬን በዚያ በሚኖረው ሕዝብ ላይ "ሚሳኤሎችን ትተኩስ እንደነበር" አስታውሰዋል።
ለግጭቱ የሚደረግ ማንኛውም ዓይነት እልባት መሬት ላይ ያለውን የግዛት እውነታ ከግምት ውስጥ ማስገባት አለበት ሲሉ ሞግተዋል።
"የሩሲያ ቋንቋ ተናጋሪ ግዛቶች ወደ ሩሲያ ይሄዳሉ፤ ሩሲያውያንም አሳልፈው አይሰጧቸውም። ለምንስ ይሰጣሉ?" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X