https://amh.sputniknews.africa/20261127/6015882.html
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ የአፍሪካ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች ፎረም ሊቀመንበር ዶጋድ ዶግዋይ፣ የፓን-አፍሪካ የክፍያ (ፓፕስ) የአፍሪካ ሀገራት በመካከላቸው... 27.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-27T19:05+0300
2026-11-27T19:05+0300
2026-11-27T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6015729_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_1d409a23f3368fed0bd34ace4d1aa56e.jpg
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ የአፍሪካ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች ፎረም ሊቀመንበር ዶጋድ ዶግዋይ፣ የፓን-አፍሪካ የክፍያ (ፓፕስ) የአፍሪካ ሀገራት በመካከላቸው ያላቸውን የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። “በመጀመሪያ ደረጃ፣ የአፍሪካ አገራት መካከል ያለውን ንግድ ለማሳደግ ያግዛል። ሁለተኛ፣ ድርጅቶች ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ሳይደርስባቸው በእኩል የውድድር ሁኔታ እንዲሳተፉ ዕድል ይፈጥራል።” ሊቀመንበሩ፣ በአዲስ አበባ ከተካሄደው 2ኛው የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ክስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ አኅጉሪቱ ከዶላር ጥገኝነት የሚያላቅቃትን የክፍያ ሥርዓት ጅምሮችን ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
2026-11-27T19:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6015729_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_9c1d3dc6f02bd396f61411de3eb82942.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
19:05 27.11.2026 (የተሻሻለ: 19:14 27.11.2026) የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ መሠረታዊ ሥርዓት ነው” – የዘርፉ ባለሙያ
የአፍሪካ አነስተኛ እና መካከለኛ ንግዶች ፎረም ሊቀመንበር ዶጋድ ዶግዋይ፣ የፓን-አፍሪካ የክፍያ (ፓፕስ) የአፍሪካ ሀገራት በመካከላቸው ያላቸውን የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ ወሳኝ ሚና እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
“በመጀመሪያ ደረጃ፣ የአፍሪካ አገራት መካከል ያለውን ንግድ ለማሳደግ ያግዛል። ሁለተኛ፣ ድርጅቶች ከፍተኛ የገንዘብ ኪሳራ ሳይደርስባቸው በእኩል የውድድር ሁኔታ እንዲሳተፉ ዕድል ይፈጥራል።”
ሊቀመንበሩ፣ በአዲስ አበባ ከተካሄደው 2ኛው የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ክስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ አኅጉሪቱ ከዶላር ጥገኝነት የሚያላቅቃትን የክፍያ ሥርዓት ጅምሮችን ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X