21 የልማት ችግሮችን በፈጠራ ለመፍታት 10 ሚሊዮን ዶላር የመደበው የካማ ፕሮጀክት

ሰብስክራይብ

21 የልማት ችግሮችን በፈጠራ ለመፍታት 10 ሚሊዮን ዶላር የመደበው የካማ ፕሮጀክት

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ በ8 የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተለዩ 21 ችግሮችን ለመፍታት የካማ (KAMA) ፕሮጀክትን ይፋ አድርጓል። ፕሮጀክቱ ለሥራ ፈጣሪዎችና ስታርታፖች የመፍትሔ ሐሳባቸውን ወደ አዋጭ ምርትና ንግድ የሚቀይሩበትን ዕድል ይፈጥራል።

ፕሮጀክቱ እንዴት እንደሚሠራና እንዴት መሳተፍ እንደሚቻል በስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ።

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0