https://amh.sputniknews.africa/20261127/6012531.html
ከቅርሶች መመለስ ባሻገር፡ የተዛባ ትርክትን መሞገት እና የታሪክ እውነትን ማስመለስ
ከቅርሶች መመለስ ባሻገር፡ የተዛባ ትርክትን መሞገት እና የታሪክ እውነትን ማስመለስ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በህዳር ወር 2019 ዓ.ም. ከዩናይትድ ኪንግደም አምስት የኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍትና የመስቀል ቅርሶችን አስመልሳለች፡፡ ይህ እርምጃ ታሪክን የሚጽፈውና የሚቀርጸው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ዳግም እንድናነሳ ያደርገናል። ኢትዮጵያውያን... 27.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-27T13:02+0300
2026-11-27T13:02+0300
2026-11-27T15:02+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6012372_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d1c363beb8b5d16c982491435d2d5831.png
ከቅርሶች መመለስ ባሻገር፡ የተዛባ ትርክትን መሞገት እና የታሪክ እውነትን ማስመለስ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በህዳር ወር 2019 ዓ.ም. ከዩናይትድ ኪንግደም አምስት የኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍትና የመስቀል ቅርሶችን አስመልሳለች፡፡ ይህ እርምጃ ታሪክን የሚጽፈውና የሚቀርጸው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ዳግም እንድናነሳ ያደርገናል። ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ታሪክና ቅርስ በራሳችን እጅ ለማስገባት የምናደርገው ይህ ጥረት፣ ቀደም ባሉት ዘመናትም በዓለም አቀፍ መድረኮች እውነታችንን ለማስረዳትና ፍትሕን ለማስከበር ስናደርግ የነበረው ትግል ቀጣይ አካል ነው። ለዚህም ታሪካዊ ማሳያ የሚሆነን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሰኔ 23 ቀን 1928 ዓ.ም. በጄኔቫ በተካሄደው የዓለም መንግሥታት ማኅበር ጉባኤ ላይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ነው፤ በወቅቱ ንጉሡ ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችውን ወረራ አስመልክቶ ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሞግተዋል፤ እንዲሁም ወረራው ሳይገታ ቢቀር ሊያስከትል ስለሚችለው ሰፊ መዘዝ አስጠንቅቀዋል።
ኢትዮጵያ የፋሺስት ጣሊያንን ወረራ የተጋፈጠችው በትጥቅ ተጋድሎ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲ፣ በመረጃ ልውውጥና በተግባቦት እንዲሁም ታሪካዊ ማንነቷን በመጠበቅ ጭምር እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል። የዛሬው "ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅት እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ የሆኑት አቶ ጥላሁን ጣሰውም በወረራው ዘመን ትርክቶች እንዴት እንደተቀረጹ፣ እንደተሞገቱና ተጠብቀው እንደቆዩ እንድንመረምር ያግዙናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ኢትዮጵያ በህዳር ወር 2019 ዓ.ም. ከዩናይትድ ኪንግደም አምስት የኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍትና የመስቀል ቅርሶችን አስመልሳለች፡፡ ይህ እርምጃ ታሪክን የሚጽፈውና የሚቀርጸው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ዳግም እንድናነሳ ያደርገናል። ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ታሪክና ቅርስ በራሳችን እጅ ለማስገባት የምናደርገው ይህ ጥረት፣ ቀደም ባሉት ዘመናትም በዓለም አቀፍ መድረኮች እውነታችንን ለማስረዳትና ፍትሕን ለማስከበር ስናደርግ የነበረው ትግል ቀጣይ አካል ነው። ለዚህም ታሪካዊ ማሳያ የሚሆነን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሰኔ 23 ቀን 1928 ዓ.ም. በጄኔቫ በተካሄደው የዓለም መንግሥታት ማኅበር ጉባኤ ላይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ነው፤ በወቅቱ ንጉሡ ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችውን ወረራ አስመልክቶ ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሞግተዋል፤ እንዲሁም ወረራው ሳይገታ ቢቀር ሊያስከትል ስለሚችለው ሰፊ መዘዝ አስጠንቅቀዋል።ኢትዮጵያ የፋሺስት ጣሊያንን ወረራ የተጋፈጠችው በትጥቅ ተጋድሎ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲ፣ በመረጃ ልውውጥና በተግባቦት እንዲሁም ታሪካዊ ማንነቷን በመጠበቅ ጭምር እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል። የዛሬው "ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅት እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ የሆኑት ጥላሁን ጣሰው በወረራው ዘመን ትርክቶች እንዴት እንደተቀረጹ፣ እንደተሞገቱና ተጠብቀው እንደቆዩ እንድንመረምር ያግዙናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6012372_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_92ad9590e43333ffc65a171251b99f20.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ከቅርሶች መመለስ ባሻገር፡ የተዛባ ትርክትን መሞገት እና የታሪክ እውነትን ማስመለስ
13:02 27.11.2026 (የተሻሻለ: 15:02 27.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ኢትዮጵያ በህዳር ወር 2019 ዓ.ም. ከዩናይትድ ኪንግደም አምስት የኢትዮጵያ የብራና መጻሕፍትና የመስቀል ቅርሶችን አስመልሳለች፡፡ ይህ እርምጃ ታሪክን የሚጽፈውና የሚቀርጸው ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ዳግም እንድናነሳ ያደርገናል። ኢትዮጵያውያን የራሳችንን ታሪክና ቅርስ በራሳችን እጅ ለማስገባት የምናደርገው ይህ ጥረት፣ ቀደም ባሉት ዘመናትም በዓለም አቀፍ መድረኮች እውነታችንን ለማስረዳትና ፍትሕን ለማስከበር ስናደርግ የነበረው ትግል ቀጣይ አካል ነው። ለዚህም ታሪካዊ ማሳያ የሚሆነን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሰኔ 23 ቀን 1928 ዓ.ም. በጄኔቫ በተካሄደው የዓለም መንግሥታት ማኅበር ጉባኤ ላይ ያደረጉት ታሪካዊ ንግግር ነው፤ በወቅቱ ንጉሡ ጣሊያን በኢትዮጵያ ላይ የፈጸመችውን ወረራ አስመልክቶ ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሞግተዋል፤ እንዲሁም ወረራው ሳይገታ ቢቀር ሊያስከትል ስለሚችለው ሰፊ መዘዝ አስጠንቅቀዋል።
“ኢትዮጵያውያን አስፈላጊ ከሆነ ለሁለት፣ ለሦስት፣ ለአምስት፣ አንዳንዶችም እስከ 25 ዓመታት የሚዘልቅ የአርበኝነት ተጋድሎ ለማድረግ ቆርጠው ነበር። ስለዚህ እነዚህን ትርክቶች በትክክለኛው ታሪካዊ አውድ ልንረዳቸው ይገባል፤ ኢትዮጵያና ጣሊያን የዓለም መንግሥታት ማኅበር አባላት እንደነበሩ፣ በኋላም ኢትዮጵያ ከኅብረ ብሔራቱ ኃይሎች ጎን በመሰለፍ ፋሺዝምንና ናዚዝምን በመዋጋት ረገድ አንዱ ግንባር መሆኗን ከግምት ውስጥ በማስገባት ነው” ሲሉ የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ የሆኑት ጥላሁን ጣሰው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ የፋሺስት ጣሊያንን ወረራ የተጋፈጠችው በትጥቅ ተጋድሎ ብቻ ሳይሆን በዲፕሎማሲ፣ በመረጃ ልውውጥና በተግባቦት እንዲሁም ታሪካዊ ማንነቷን በመጠበቅ ጭምር እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል። የዛሬው
"ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅት እንግዳችን
የታሪክ ተመራማሪና ጸሐፊ የሆኑት ጥላሁን ጣሰው በወረራው ዘመን ትርክቶች እንዴት እንደተቀረጹ፣ እንደተሞገቱና ተጠብቀው እንደቆዩ እንድንመረምር ያግዙናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox