https://amh.sputniknews.africa/20261127/6011182.html
የእስያ-ፓሲፊክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጀንዳ እና የደቡባዊ ዓለም የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ጥያቄ
የእስያ-ፓሲፊክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጀንዳ እና የደቡባዊ ዓለም የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ጥያቄ
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የዲጂታል ኢኮኖሚውን የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነትን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዕድሎችን እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ... 27.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-27T11:06+0300
2026-11-27T11:06+0300
2026-11-27T13:20+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6011039_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_87309109d0fb16098a323e995e24bff9.png
የእስያ-ፓሲፊክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጀንዳ እና የደቡባዊ ዓለም የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ጥያቄ
Sputnik አፍሪካ
"[...] ለምን ያህል ጊዜ ነው በውጭ እርዳታ፣ በውጭ ቴክኖሎጂ፣ በድጎማ እና በመሳሰሉት ላይ ጥገኛ ሆነው የሚቆዩት? በውጭ እርዳታ ከመደገፍ ይልቅ፣ ቴክኖሎጂን መሳብ፣ ቴክኖሎጂን መቅዳት እና ከዚያም ከአፍሪካ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ማላመድ አለብን። ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ዕድገት ካላቸው የእስያ ሀገራት የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ አፍሪካ እውነታ ማምጣት ይኖርብናል። የምንገኘው በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በሮቦቲክስ ዘመን ውስጥ ነው። የምርት ሥርዓታችንን እና ኢኮኖሚያዊ ሥርዓታችንን ለማስፋት እንዲሁም የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነት ችግርን ለመፍታት እነዚህን ቴክኖሎጂዎች ሁሉ መሳብ አለብን።" ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህር እና ተመራማሪ፣ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የዲጂታል ኢኮኖሚውን የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነትን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዕድሎችን እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ባለሙያ፣ መምህር እና ተመራማሪ ከ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር)ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የዲጂታል ኢኮኖሚውን የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነትን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዕድሎችን እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ባለሙያ፣ መምህር እና ተመራማሪ ከ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር)ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1b/6011039_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_54ce0620b95ea9050c3ca4f1dd548ce8.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የእስያ-ፓሲፊክ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጀንዳ እና የደቡባዊ ዓለም የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት ጥያቄ
11:06 27.11.2026 (የተሻሻለ: 13:20 27.11.2026) "[...] ለምን ያህል ጊዜ ነው በውጭ እርዳታ፣ በውጭ ቴክኖሎጂ፣ በድጎማ እና በመሳሰሉት ላይ ጥገኛ ሆነው የሚቆዩት? በውጭ እርዳታ ከመደገፍ ይልቅ፣ ቴክኖሎጂን መሳብ፣ ቴክኖሎጂን መቅዳት እና ከዚያም ከአፍሪካ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ማላመድ አለብን። ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ዕድገት ካላቸው የእስያ ሀገራት የቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ይህንን ቴክኖሎጂ ወደ አፍሪካ እውነታ ማምጣት ይኖርብናል። የምንገኘው በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በሮቦቲክስ ዘመን ውስጥ ነው። የምርት ሥርዓታችንን እና ኢኮኖሚያዊ ሥርዓታችንን ለማስፋት እንዲሁም የውጭ ምንዛሪ ጥገኝነት ችግርን ለመፍታት እነዚህን ቴክኖሎጂዎች ሁሉ መሳብ አለብን።" ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሀብት መምህር እና ተመራማሪ፣ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የዲጂታል ኢኮኖሚውን የወደፊት አቅጣጫ፣ የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነትን፣ የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ሚና እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዕድሎችን እንፈትሻለን። ለዚህም በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚ ባለሙያ፣ መምህር እና ተመራማሪ ከ
ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር)ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox