ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ከሁሉም ወገን ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት፤ ሆኖም ንግግሮቹ መካሄድ ያለባቸው 'ጨዋ በሆኑ ሰዎች' መካከል ነው - ላቭሮቭ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ከሁሉም ወገን ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት፤ ሆኖም ንግግሮቹ መካሄድ ያለባቸው 'ጨዋ በሆኑ ሰዎች' መካከል ነው - ላቭሮቭ
ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ከሁሉም ወገን ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት፤ ሆኖም ንግግሮቹ መካሄድ ያለባቸው 'ጨዋ በሆኑ ሰዎች' መካከል ነው - ላቭሮቭ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.11.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ከሁሉም ወገን ጋር ለመወያየት ዝግጁ ናት፤ ሆኖም ንግግሮቹ መካሄድ ያለባቸው 'ጨዋ በሆኑ ሰዎች' መካከል ነው - ላቭሮቭ

"ከሁሉም ጋር ለመወያየት ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ይህ ውይይት ጨዋ በሆኑ ሰዎች መካከል እና ጨዋ ሰዎች ሊከተሉትና ሊተገብሩት በሚገባ ሥነ-ምግባር መካሄድ አለበት" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ተናግረዋል።

 

ቁልፍ መግለቻዎች፦

ዩክሬን ግጭቱን ለማባባስና ወደ ባሕር አካባቢዎች ለማስፋፋት እየጣረች ሲሆን ዘለንስኪ ደግሞ በሩሲያና በኔቶ መካከል ግጭት ለመቀስቀስና በመጨረሻም ድርድሮችን ለማደናቀፍ እየሞከረ ነው፣

አሜሪካ ትራምፕ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማስቀጠል ፍላጎት በማሳየት፤ አውሮፓ ለረጅም ጊዜ የተሳናትን የፖለቲካ ብስለት አሳይታለች፣

ዋሽንግተን በሩሲያ ደህንነት ላይ የተጋረጡ ስጋቶችን ጨምሮ የግጭቱ መንስዔዎች መፍትሔ ማግኘት እንዳለባቸው በመገንዘብ በዩክሬን ጉዳይ ውይይት እያደረገች ነው፣

ምዕራባውያን  ዩክሬን ባትኖር ኖሮ እንኳን ከሩሲያ ጋር በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ትብብር ውድቅ ለማድረግ ምክንያት አያጡም ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0