ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የጤና ዘርፍ መንገድ ጠራጊ ለውጦች እያመጣች ነው - የዛምቢያ የጤና ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የጤና ዘርፍ መንገድ ጠራጊ ለውጦች እያመጣች ነው - የዛምቢያ የጤና ሚኒስትር

ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ሮማ ቼሌንጊ፤ በኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት ባደረጉት ምልከታ የታዘቡትን በጎ ለውጥ ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።

ከ5ኛው የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ጉባኤ ጎን ለጎን በሰጡት ልዩ ቃለመጠይቅ፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በጤናው ዘርፍ ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አወድሰዋል።

"በተጨማሪም በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ደረጃ ጤና አገልግሎት ቅድሚያ ለተሰጣቸው ዘርፎች የሀገር ውስጥ ሀብት መመደቡ ጥሩ ውጤት እያስገኘ ይገኛል። ከዚህም አፍሪካ ብዙ ትምህርት ልትወስድ ይገባል።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0