https://amh.sputniknews.africa/20261126/6007601.html
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ ይህ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራቾች ራዕይ እውን እንዲሆን የአኅጉሪቱ ሀገራት ከቃላት ባለፈ ዶላር በንግድ ልወውጣቸው ውስጥ የሚጫወተውን ሚና ሙሉ በሙሉ... 26.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-26T19:02+0300
2026-11-26T19:02+0300
2026-11-26T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1a/6008169_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_eef54ce1eba3840c238ed273a00d7901.jpg
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ ይህ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራቾች ራዕይ እውን እንዲሆን የአኅጉሪቱ ሀገራት ከቃላት ባለፈ ዶላር በንግድ ልወውጣቸው ውስጥ የሚጫወተውን ሚና ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንዳለባቸው በጋና የዜኒት ባንክ የንግድ አገልግሎቶች ኃላፊ ጎድዊን ኦዶይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "በግብይት ውስጥ የዶላርን ሚና ማስወገድ ከቻልን፤ በ1963 እዚሁ አዲስ አበባ በመሥራቾቻችን የታወጀውን ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መቃረብ እንችላለን።" ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
2026-11-26T19:02+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1a/6008169_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9fdc6c7cc623e0f1e206a881adb12ee5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
19:02 26.11.2026 (የተሻሻለ: 20:04 26.11.2026) አፍሪካ የነጠላ መገበያያ ፕሮጀክቷን ካሳካች ወደ ብልጽግና ትቀርባለች - የዜኒት ባንክ ኃላፊ
ይህ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራቾች ራዕይ እውን እንዲሆን የአኅጉሪቱ ሀገራት ከቃላት ባለፈ ዶላር በንግድ ልወውጣቸው ውስጥ የሚጫወተውን ሚና ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንዳለባቸው በጋና የዜኒት ባንክ የንግድ አገልግሎቶች ኃላፊ ጎድዊን ኦዶይ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"በግብይት ውስጥ የዶላርን ሚና ማስወገድ ከቻልን፤ በ1963 እዚሁ አዲስ አበባ በመሥራቾቻችን የታወጀውን ታላቅ ራዕይ እውን ለማድረግ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መቃረብ እንችላለን።"
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X