ኪም ጆንግ-ኡን በአዲሱ የኒውክሌር መሣሪያ ማምረቻ ተቋም የሚከናወኑ ሥራዎችን ጎበኙ - የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን

ሰብስክራይብ

ኪም ጆንግ-ኡን በአዲሱ የኒውክሌር መሣሪያ ማምረቻ ተቋም የሚከናወኑ ሥራዎችን ጎበኙ - የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን

የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን ለጦር መሣሪያ ማምረቻ የሚውሉ የኒውክሌር ቁሳቁሶችን የሚያመርት አዲስ ተቋም መጎብኘታቸውን የሀገሪቱ የዜና ወኪል ሐሙስ ዘግቧል።

በተጨማሪም አሜሪካ እና አጋሮቿ የኒውክሌር ቴክኖሎጂዎችን ዝውውር በማቅለልና የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ስጋት እንዲያይል በማድረጋቸው፤ ዓለም አቀፉ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ የቁጥጥር ሥርዓት በተግባር ፈርሷል ሲሉ አውጀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0