https://amh.sputniknews.africa/20261126/6006349.html
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን
Sputnik አፍሪካ
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን ወታደሮቹ እሑድ የሩሲያ የባሕር ኃይል መርከብ በቤንጋዚ ወደብ ነዳጅ እየሞላና ስንቅ እየጫነ በነበረበት ወቅት... 26.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-26T17:05+0300
2026-11-26T17:05+0300
2026-11-26T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1a/6006196_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_9fee8be161b5d88a43d0e32dcafd6618.jpg
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን ወታደሮቹ እሑድ የሩሲያ የባሕር ኃይል መርከብ በቤንጋዚ ወደብ ነዳጅ እየሞላና ስንቅ እየጫነ በነበረበት ወቅት በተፈጸመበት ጥቃት ከቆሰሉ በኋላ ማክሰኞ ህይወታቸው አልፏል። የሊቢያ ጦር በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን ወደብ ዒላማ ያደረገ የሰው አልባ ጀልባዎች ጥቃት እንዳከሸፈ እሁድ መግለጹ ይታወሳል። ኪየቭ በሊቢያ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኙ የሩሲያ መርከቦች ላይ ጥቃት ስለመፈጸሟ ያሰጠችውን መግለጫ መመልከቱን ክሬምሊን ቀደም ሲል አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/1a/6006196_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_88c3b3bed2ad91b854ec93b02178e647.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን
17:05 26.11.2026 (የተሻሻለ: 17:14 26.11.2026) የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ዩክሬን በባሕር ድሮን ሁለት መኮንኖቿ ላይ ለፈጸመችው ግድያ የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ - መገናኛ ብዙኃን
ወታደሮቹ እሑድ የሩሲያ የባሕር ኃይል መርከብ በቤንጋዚ ወደብ ነዳጅ እየሞላና ስንቅ እየጫነ በነበረበት ወቅት በተፈጸመበት ጥቃት ከቆሰሉ በኋላ ማክሰኞ ህይወታቸው አልፏል።
የሊቢያ ጦር በምሥራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን ወደብ ዒላማ ያደረገ የሰው አልባ ጀልባዎች ጥቃት እንዳከሸፈ እሁድ መግለጹ ይታወሳል።
ኪየቭ በሊቢያ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኙ የሩሲያ መርከቦች ላይ ጥቃት ስለመፈጸሟ ያሰጠችውን መግለጫ መመልከቱን ክሬምሊን ቀደም ሲል አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X