ለአፍሪካ የራሷ የሆነና በራሷ ቁጥጥር ሥር የሚገኝ የክፍያ ሥርዓት ማቋቋም የህልውና ጉዳይ ነው - የፓፕስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

ሰብስክራይብ

ለአፍሪካ የራሷ የሆነና በራሷ ቁጥጥር ሥር የሚገኝ የክፍያ ሥርዓት ማቋቋም የህልውና ጉዳይ ነው - የፓፕስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

 

አኅጉሪቱ ዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶችን በመጠቀሟ በዓመት ወደ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ኪሳራ እንደሚደርስባት  የፓን-አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ማይክል ኦቤፉና ኦግባሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

‍ የክፍያ ሥርዓቱ አፍሪካ የራሷን ዕጣ ፈንታ እንድትወስና በሌሎች አካላት ላይ ጥገኛ ከመሆን እንደሚገለግላትም አክለዋል።

 

“የገንዘብ ዝውውሮች ከአፍሪካ አኅጉር ውጪ ሲከናወኑ፤ ከእኛ ቁጥጥር ውጪ የሆኑ መሠረተ ልማቶችን ይጠቀማሉ። ያንን መሠረተ ልማት የሚቆጣጠረው ወገንም ንግድ መካሄድ አለበት ወይስ የለበትም የሚለውን ሊወስን ይችላል” ሲሉም በማለት አብራርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0