የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የካቢኔ ሹም ሽር አደረጉ፤ ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችንም ለሁለት ከፈሉ - መገናኛ ብዙኃን

© telegram sputnik_ethiopiaየታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የካቢኔ ሹም ሽር አደረጉ፤ ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችንም ለሁለት ከፈሉ - መገናኛ ብዙኃን
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የካቢኔ ሹም ሽር አደረጉ፤ ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችንም ለሁለት ከፈሉ - መገናኛ ብዙኃን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.11.2026
ሰብስክራይብ

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት የካቢኔ ሹም ሽር አደረጉ፤ ሁለት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችንም ለሁለት ከፈሉ - መገናኛ ብዙኃን

ረቡዕ  ይፋ የተደረጉት እነዚህ ለውጦች የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችን እንደገና ማዋቀር እንዲሁም ቋሚ ፀሐፊዎችን፣ ምክትል ቋሚ ፀሐፊዎችን እና ሌሎች የመንግሥት ተቋማትን የተመለከቱ ሹመቶችን ያካትታሉ።

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ እና የምሥራቅ አፍሪካ ትብብር ሚኒስቴር በሚከተሉት ሁለት ሚኒስቴሮች ተከፍሏል፦

▪ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር፣

▪ የምሥራቅ አፍሪካ ትብብር ሚኒስቴር።

በተጨማሪም የቀድሞው የእንስሳት እና ዓሣ ሀብት ሚኒስቴር ለሁለት ተከፍሎ የእንስሳት ሀብት ሚኒስቴር እና የዓሣ ሀብት ሚኒስቴር ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0