https://amh.sputniknews.africa/20261125/5997311.html
የአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነት፡ በፋይናንስ ራስን መቻል፣ የሀገር ውስጥ ምርት እና ዘላቂ መፍትሔዎች
የአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነት፡ በፋይናንስ ራስን መቻል፣ የሀገር ውስጥ ምርት እና ዘላቂ መፍትሔዎች
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት፣ የበጀት እና የዕዳ ተግዳሮቶችን፣ የሀገር ውስጥ የምርት አቅምን እና የጤና ሥርዓት ጥንካሬን ከአራት የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እንፈትሻለን። ለዚህም የሴራሊዮን ዋና... 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T14:15+0300
2026-11-25T14:15+0300
2026-11-25T18:55+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5997152_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_f6617477ccd8e9b4fac71168476781c2.png
የአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነት፡ በፋይናንስ ራስን መቻል፣ የሀገር ውስጥ ምርት እና ዘላቂ መፍትሔዎች
Sputnik አፍሪካ
"ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት፣ እንዲያውም ለአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ይህ እጅግ ኢ-ፍትሐዊ ነው፤ ምክንያቱም ነጻነታቸውን ሲቀዳጁ ከወረሷቸው ዕዳዎች መካከል የተወሰኑት የቅኝ ግዛት ዕዳዎች ነበሩ፤ ቅኝ ገዥዎች ለዚህ ዓላማ መሠረተ ልማት ለመገንባት ብድር ወስደው ነበር። ነገር ግን ያንኑ መሠረተ ልማት፣ ለምሳሌ የባቡር ሐዲዶችን እና መንገዶችን፣ ግሎባል ኖርዝን ለመደገፍ ከአፍሪካ ሀብት ለማውጣት ይጠቀሙበት ነበር። በመሆኑም አብዛኛዎቹ ሀገራት ነጻነታቸውን ሲያገኙ ሊወርሱት የማይገባ ዕዳ ቀድመው ወርሰዋል።" — ዶ/ር ፔኒና ኢቱንግ በኤድስ ጤና አጠባበቅ ፋውንዴሽን የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ምክትል ፕሬዚዳንት
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት፣ የበጀት እና የዕዳ ተግዳሮቶችን፣ የሀገር ውስጥ የምርት አቅምን እና የጤና ሥርዓት ጥንካሬን ከአራት የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እንፈትሻለን። ለዚህም የሴራሊዮን ዋና የሕክምና መኮንን ከሆኑት ከዶ/ር ሙስጠፋ ሱንዲፉ ካባ ፣ በጋምቢያ የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ጤና እና የክትባት ባለሙያ ከሆኑት ከማሊክ ሶጉር፣ የምዕራብ አፍሪካ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከዶ/ር ፍራንሲስ ኦኬቹክዉ ኦሃኒዪዶ እንዲሁም በኤድስ ጤና አጠባበቅ ፋውንዴሽን የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ዋና ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከዶ/ር ፔኒና ኢቱንግ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
🔉ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት፣ የበጀት እና የዕዳ ተግዳሮቶችን፣ የሀገር ውስጥ የምርት አቅምን እና የጤና ሥርዓት ጥንካሬን ከአራት የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እንፈትሻለን። ለዚህም የሴራሊዮን ዋና የሕክምና መኮንን ከሆኑት ከዶ/ር ሙስጠፋ ሱንዲፉ ካባ ፣ በጋምቢያ የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ጤና እና የክትባት ባለሙያ ከሆኑት ከማሊክ ሶጉር፣ የምዕራብ አፍሪካ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከዶ/ር ፍራንሲስ ኦኬቹክዉ ኦሃኒዪዶ እንዲሁም በኤድስ ጤና አጠባበቅ ፋውንዴሽን የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ዋና ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከዶ/ር ፔኒና ኢቱንግ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።🔉ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5997152_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_b63ad93ad67b266a25b8e64e1604199b.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የአፍሪካ የጤና ሉዓላዊነት፡ በፋይናንስ ራስን መቻል፣ የሀገር ውስጥ ምርት እና ዘላቂ መፍትሔዎች
14:15 25.11.2026 (የተሻሻለ: 18:55 25.11.2026) "ለብዙ የአፍሪካ ሀገራት፣ እንዲያውም ለአብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገራት ይህ እጅግ ኢ-ፍትሐዊ ነው፤ ምክንያቱም ነጻነታቸውን ሲቀዳጁ ከወረሷቸው ዕዳዎች መካከል የተወሰኑት የቅኝ ግዛት ዕዳዎች ነበሩ፤ ቅኝ ገዥዎች ለዚህ ዓላማ መሠረተ ልማት ለመገንባት ብድር ወስደው ነበር። ነገር ግን ያንኑ መሠረተ ልማት፣ ለምሳሌ የባቡር ሐዲዶችን እና መንገዶችን፣ ግሎባል ኖርዝን ለመደገፍ ከአፍሪካ ሀብት ለማውጣት ይጠቀሙበት ነበር። በመሆኑም አብዛኛዎቹ ሀገራት ነጻነታቸውን ሲያገኙ ሊወርሱት የማይገባ ዕዳ ቀድመው ወርሰዋል።" ሲሉ በኤድስ ጤና አጠባበቅ ፋውንዴሽን የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፔኒና ኢቱንግ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የአፍሪካን የጤና ሉዓላዊነት፣ የበጀት እና የዕዳ ተግዳሮቶችን፣ የሀገር ውስጥ የምርት አቅምን እና የጤና ሥርዓት ጥንካሬን ከአራት የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች ጋር እንፈትሻለን። ለዚህም የሴራሊዮን ዋና የሕክምና መኮንን ከሆኑት ከ
ዶ/ር ሙስጠፋ ሱንዲፉ ካባ ፣ በጋምቢያ የጤና ሚኒስቴር የሕዝብ ጤና እና የክትባት ባለሙያ ከሆኑት ከ
ማሊክ ሶጉር፣ የምዕራብ አፍሪካ የሕዝብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ከ
ዶ/ር ፍራንሲስ ኦኬቹክዉ ኦሃኒዪዶ እንዲሁም በኤድስ ጤና አጠባበቅ ፋውንዴሽን የዓለም አቀፍ ፕሮግራሞች ዋና ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት ከ
ዶ/ር ፔኒና ኢቱንግ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
🔉ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በ
እንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox