ሩሲያ የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን ለብሩናይ ለማጋራትና ከነዳጅ እና ጋዝ መስኮች የሚገኘውን ምርታማነት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - ፑቲን

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎችን ለብሩናይ ለማጋራትና ከነዳጅ እና ጋዝ መስኮች የሚገኘውን ምርታማነት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - ፑቲን

ፕሬዚዳንት ፑቲን ከብሩናይ ሱልጣን ሃሳናል ቦልኪያህ ጋር ከተወያዩ በኋላ የሰጧቸው ሌሎች መግለጫዎች፦

ሩሲያና ብሩናይ በደህንነት ዘርፍ ውጤታማ ትብብር ያላቸው ሲሆን የሩሲያ የባሕር ኃይል መርከቦችም በብሩናይ ወደቦች መደበኛ ጉብኝት ያደርጋሉ፡፡

ሩሲያና ብሩናይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማደስ እና ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቁርጠኛ ናቸው፡፡

ሩሲያ ለብሩናይ 'ሐላል' ማረጋገጫ ያለው ሥጋ ለማቅረብ ዝግጁ ነች፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0