https://amh.sputniknews.africa/20261125/5995721.html
የአፍሪካ ጤና እና መሪነት፦ የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም እስከ ሉዓላዊነት
የአፍሪካ ጤና እና መሪነት፦ የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም እስከ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም በወባ ምክንያት ከሚከሰት ሞት 95 በመቶ ገደማውን የምትይዝ ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለው ጎርፍ፣ የዝናብ መዛባትና የሙቀት ሲጨመርበት ደግሞ በሽታውን የመቆጣጠር ጥረትን ይበልጥ እያወሳሰበው ይገኛል። 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T14:49+0300
2026-11-25T14:49+0300
2026-11-25T16:49+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5994481_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_fbc061c045f062bd52fe00999bf519ee.png
የአፍሪካ ጤና እና መሪነት፦ የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም እስከ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም በወባ ምክንያት ከሚከሰት ሞት 95 በመቶ ገደማውን የምትይዝ ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለው ጎርፍ፣ የዝናብ መዛባትና የሙቀት ሲጨመርበት ደግሞ በሽታውን የመቆጣጠር ጥረትን ይበልጥ እያወሳሰበው ይገኛል።
“ከባድ የአየር ንብረት ክስተቶች የጤና ተቋማትንና መንገዶችን በማውደም ህክምና ማግኘትም ሆነ ማህበረሰቡ ዘንድ መድረስን አዳጋች ያደርጋሉ። ስለዚህ የአየር ንብረት ተጽዕኖን የሚቋቋም የጤና ሥርዓትና ማህበረሰብ መገንባት ዋናው ጉዳይ ነው” ሲሉ ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ።
በዛሬው የ"ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅታችን አፍሪካ በራሷ መሪነት፣ በአየር ንብረት ዕቅድ፣ በዘላቂ ፋይናንስና በሳይንሳዊ ፈጠራ ጤናን የመጠበቅ አቅሟን እንዴት ማጠናከር እንደምትችል እንቃኛለን። ለዚህም እ.ኤ.አ. ከህዳር 23 እስከ 27 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ ላይ ከተሳተፉ አራት የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርገናል፤ እነሱም ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ፣ ዶ/ር ማይክል አዴኩንሌ ቻርልስ፣ ዶ/ር አንድሬ ማሪ ቹዋቲዩ እና ዶ/ር ዴኒስ ሙቢሩ ናቸው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
አፍሪካ በዓለም በወባ ምክንያት ከሚከሰት ሞት 95 በመቶ ገደማውን የምትይዝ ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለው ጎርፍ፣ የዝናብ መዛባትና የሙቀት ሲጨመርበት ደግሞ በሽታውን የመቆጣጠር ጥረትን ይበልጥ እያወሳሰበው ይገኛል።በዛሬው የ"ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅታችን አፍሪካ በራሷ መሪነት፣ በአየር ንብረት ዕቅድ፣ በዘላቂ ፋይናንስና በሳይንሳዊ ፈጠራ ጤናን የመጠበቅ አቅሟን እንዴት ማጠናከር እንደምትችል እንቃኛለን። ለዚህም እ.ኤ.አ. ከህዳር 23 እስከ 27 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ ላይ ከተሳተፉ አራት የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርገናል፤ እነሱም ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ቢሮ - ዶ/ር ማይክል አዴኩንሌ ቻርልስ የRBM የወባ መቆጣጠሪያ አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ - ዶ/ር አንድሬ ማሪ ቹዋቲዩ በሜዲስንስ ፎር ማላሪያ ቬንቸር የህክምና ጉዳዮች ከፍተኛ ዳይሬክተር - ዶ/ር ዴኒስ ሙቢሩ በማላሪያ ኮንሰርቲየም የደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ናቸው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5994481_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_f0d8f16119a067a958637fcd73650be9.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የአፍሪካ ጤና እና መሪነት፦ የአየር ንብረት ለውጥን ከመቋቋም እስከ ሉዓላዊነት
14:49 25.11.2026 (የተሻሻለ: 16:49 25.11.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አፍሪካ በዓለም በወባ ምክንያት ከሚከሰት ሞት 95 በመቶ ገደማውን የምትይዝ ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለው ጎርፍ፣ የዝናብ መዛባትና የሙቀት ሲጨመርበት ደግሞ በሽታውን የመቆጣጠር ጥረትን ይበልጥ እያወሳሰበው ይገኛል።
“ከባድ የአየር ንብረት ክስተቶች የጤና ተቋማትንና መንገዶችን በማውደም ህክምና ማግኘትም ሆነ ማህበረሰቡ ዘንድ መድረስን አዳጋች ያደርጋሉ። ስለዚህ የአየር ንብረት ተጽዕኖን የሚቋቋም የጤና ሥርዓትና ማህበረሰብ መገንባት ዋናው ጉዳይ ነው” ሲሉ ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ።
በዛሬው የ"ድራም ኦቭ ቼንጅስ" ዝግጅታችን አፍሪካ በራሷ መሪነት፣ በአየር ንብረት ዕቅድ፣ በዘላቂ ፋይናንስና በሳይንሳዊ ፈጠራ ጤናን የመጠበቅ አቅሟን እንዴት ማጠናከር እንደምትችል እንቃኛለን። ለዚህም እ.ኤ.አ. ከህዳር 23 እስከ 27 በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው 5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የህዝብ ጤና ጉባኤ ላይ ከተሳተፉ አራት የዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ቆይታ አድርገናል፤ እነሱም ዶ/ር ኤልዛቤት ጁማ ፣ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ቢሮ - ዶ/ር ማይክል አዴኩንሌ ቻርልስ የRBM የወባ መቆጣጠሪያ አጋርነት ዋና ስራ አስፈጻሚ - ዶ/ር አንድሬ ማሪ ቹዋቲዩ በሜዲስንስ ፎር ማላሪያ ቬንቸር የህክምና ጉዳዮች ከፍተኛ ዳይሬክተር - ዶ/ር ዴኒስ ሙቢሩ በማላሪያ ኮንሰርቲየም የደቡብ ሱዳን ዳይሬክተር ናቸው።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ: