በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ሕንጻዎች ከቀጣዩ ዓመት በፊት እንዲጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ በግንባታ ላይ ያሉ ሕንጻዎች ከቀጣዩ ዓመት በፊት እንዲጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጠ

 

የከተማ አስተዳደሩ ማሳሰቢያ ኢትዮጵያ በቀጣይ ዓመት ከምታስተናግደው የኮፕ 32 የዓለም አቀፍ መድረክ ጋር የተያየዘ ነው፡፡  

የዘርፉ ባለድርሻ አካላት ያላለቁ ፕሮጀክቶችን በተቀመጠላቸው ጊዜ እንዲያጠናቀቁ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0