የሩሲያና ብሩናይ የንግድ ልውውጥ በ2026 ከ1 ቢሊዮን ዶላር ተሻግሯል – ፑቲን

ሰብስክራይብ

የሩሲያና ብሩናይ የንግድ ልውውጥ በ2026 ከ1 ቢሊዮን ዶላር ተሻግሯል – ፑቲን

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከብሩናይ ሱልጣን ሀሰናል ቦልኪያህ ጋር በክሬምሊን ባካሄዱት ውይይት የሁለቱ ሀገራት ትብብር በመከላከያና ደኅንነት ዘርፍ መጠናከሩን አንስተዋል።

ትብብሩ በተለይም በባሕር ደኅንነት ዘርፍ የሚከናወኑ የጋራ ጥረቶችን እንደሚያካትትም ፑቲን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0