ምዕራባውያን የሩሲያና የቤላሩስን ታሪክ ለማዛባት የሚያደርጉትን ሙከራ አጠናክረው ቀጥለዋል - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን የሩሲያና የቤላሩስን ታሪክ ለማዛባት የሚያደርጉትን ሙከራ አጠናክረው ቀጥለዋል - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይህን የተናገሩት በቤላሩስ ጎሜል ከተማ ከሚካሄደው የሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የጋራ ቦርድ ስብሰባ አስቀድሞ፤ ከቤላሩስ አቻቸው ማክሲም ራይዠንኮቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0