ሩሲያ የውጭ ወታደራዊ ኃይሎችን የዩክሬን ስምሪት 'ፈጽሞ እንደማትቀበልና እንደማትታገስ’ ገለጸች

ሰብስክራይብ

ሩሲያ የውጭ ወታደራዊ ኃይሎችን የዩክሬን ስምሪት 'ፈጽሞ እንደማትቀበልና እንደማትታገስ’ ገለጸች

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ይህን ያሉት፤ የቀድሞው የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ወታደሮችን ወደ ዩክሬን መላካቸውን እንደሚደግፉ መግለጻቸውን አስመልክቶ በሰጡት አስተያየት ነው፡፡

ጆንሰን በ2022 የዩክሬን ግጭትን ለመፍታት የተደረገውን ጥረት በማደናቀፍ የተጫወቱትን አፍራሽ ሚና ጠንቅቃ እንደምታውቅም አመልክተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0