ፓኪስታን ለመጀመሪያ ጊዜ ጠፈርተኛዋን ወደ ሕዋ በመላክ ታሪክ ሠራች

ሰብስክራይብ

ፓኪስታን ለመጀመሪያ ጊዜ ጠፈርተኛዋን ወደ ሕዋ በመላክ ታሪክ ሠራች

የመጀመሪያው የፓኪስታን ጠፈርተኛ መሐመድ ዚሻን አሊ፤ በቻይናዋ ሼንዡ-24 መንኮራኩር ታሪካዊ የሕዋ ጉዞ መጀመራቸውን የፓኪስታን ቴሌቪዥን ዘግቧል።

መንኮራኩሯ ረቡዕ ማለዳ በሰሜን ምዕራብ ቻይና ከሚገኘው የጂዩኳን የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል በስኬት መጥቃለች።

በሼንዡ-24 ተልዕኮ ከ90 በላይ ሳይንሳዊ ሙከራዎችና የቴክኖሎጂ ፍተሻዎች ለማካሄድ መታቀዱን የቻይና የጠፈር ኤጀንሲ አስታውቋል።

የጠፈር ጉዞው ለፓኪስታን የሕዋ መርኃ-ግብር አኩሪ ስኬት እና ለቻይና-ፓኪስታን ሳይንሳዊ ትብብር አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ሆኗል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0