https://amh.sputniknews.africa/20261125/5992999.html
በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝ
በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርትን አስመልክቶ በሚቀርቡ ክሶች ዙሪያ ምርመራ በማካሄድ፣ በሀገራት መካከል ትብብር በመፍጠር እና ዓለም አቀፍ ሕግን በማስከበር... 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T12:51+0300
2026-11-25T12:51+0300
2026-11-25T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992846_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6c048f434dbb25de5993433db37b15f4.jpg
በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርትን አስመልክቶ በሚቀርቡ ክሶች ዙሪያ ምርመራ በማካሄድ፣ በሀገራት መካከል ትብብር በመፍጠር እና ዓለም አቀፍ ሕግን በማስከበር ምላሽ መስጠት እንዳለበት የጂኦፖለቲካ ባለሙያ ካትሪን ፋራጋላህ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።"በሀገራት መካከል ያሉ ፖለቲካዊ አለመግባባቶችና ግጭቶች ከሕግ፣ ከማኅበራዊም ሆነ ከሰብዓዊነት አንጻር በፍጹም አደንዛዥ ዕፅ መጠቀምን ተገቢ ሊያደርጉት አይችሉም፤ እንዲህ ያሉ ንጥረ ነገሮች የወጣቶችን አዕምሮና ትውልድ ያወድማሉ" አንዳንድ የዩክሬን ድርጊቶች ከተለመዱት የጦርነት ሕግጋት ያለፉ መሆናቸውንም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992846_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_68b0944e6f601d35b6288ca1c7c3fed0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝ
12:51 25.11.2026 (የተሻሻለ: 12:54 25.11.2026) በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቷል - ግብጻዊ ተንታኝ
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በዩክሬን የአደንዛዥ ዕፅ ምርትን አስመልክቶ በሚቀርቡ ክሶች ዙሪያ ምርመራ በማካሄድ፣ በሀገራት መካከል ትብብር በመፍጠር እና ዓለም አቀፍ ሕግን በማስከበር ምላሽ መስጠት እንዳለበት የጂኦፖለቲካ ባለሙያ ካትሪን ፋራጋላህ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
"በሀገራት መካከል ያሉ ፖለቲካዊ አለመግባባቶችና ግጭቶች ከሕግ፣ ከማኅበራዊም ሆነ ከሰብዓዊነት አንጻር በፍጹም አደንዛዥ ዕፅ መጠቀምን ተገቢ ሊያደርጉት አይችሉም፤ እንዲህ ያሉ ንጥረ ነገሮች የወጣቶችን አዕምሮና ትውልድ ያወድማሉ"
አንዳንድ የዩክሬን ድርጊቶች ከተለመዱት የጦርነት ሕግጋት ያለፉ መሆናቸውንም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X