https://amh.sputniknews.africa/20261125/5992182.html
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያየአፍሪካ ሀገራት በአበዳሪዎቻቸው ያደጉ ሀገራ ዕዳ ተዘፍቀው የሕዝባቸውን ጤና ለመጠበቅ የሚያደርጉት ጥረት እየተስተጓጎለ እንደሆነም... 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T12:03+0300
2026-11-25T12:03+0300
2026-11-25T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992029_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_86a51a6775bfb8f7f9a1aae63f4d90d2.jpg
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያየአፍሪካ ሀገራት በአበዳሪዎቻቸው ያደጉ ሀገራ ዕዳ ተዘፍቀው የሕዝባቸውን ጤና ለመጠበቅ የሚያደርጉት ጥረት እየተስተጓጎለ እንደሆነም የኤድስ ሄልዝ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ፕሮግራም ዳይሬክተር መንግሥቱ ገብረሚካኤል ከ5ኛው የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “ዕዳው ደግሞ ይዞ የሚመጣው ወለድ አለ። ሰፍቶ ነው የሚመጣው እና ይሄ መቀነስ አለበት። ዕዳ ካልተቀነሰ፣ ዕዳ የሚሰረዝበት መንገድ ካልተፈጠረ በስተቀር በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ዕዳቸውን ለመክፈል በሚያደርጉት ጥረት የህብረተሰባቸውን ጤና ይጎዳሉ፡፡” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
2026-11-25T12:03+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992029_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_8c9d4a728fae7e290f29401268b6b63d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
12:03 25.11.2026 (የተሻሻለ: 12:04 25.11.2026) ያደጉ ሀገራት በአፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና ችግሮች ዙሪያ በሚያደርጉት ጥናት አኅጉሪቱን ማካተት አለባቸው - የዘርፉ ባለሙያ
የአፍሪካ ሀገራት በአበዳሪዎቻቸው ያደጉ ሀገራ ዕዳ ተዘፍቀው የሕዝባቸውን ጤና ለመጠበቅ የሚያደርጉት ጥረት እየተስተጓጎለ እንደሆነም የኤድስ ሄልዝ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ ፕሮግራም ዳይሬክተር መንግሥቱ ገብረሚካኤል ከ5ኛው የአፍሪካ የህብረተሰብ ጤና ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
“ዕዳው ደግሞ ይዞ የሚመጣው ወለድ አለ። ሰፍቶ ነው የሚመጣው እና ይሄ መቀነስ አለበት። ዕዳ ካልተቀነሰ፣ ዕዳ የሚሰረዝበት መንገድ ካልተፈጠረ በስተቀር በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት ዕዳቸውን ለመክፈል በሚያደርጉት ጥረት የህብረተሰባቸውን ጤና ይጎዳሉ፡፡”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X