https://amh.sputniknews.africa/20261125/5991910.html
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ በሩሲያ የባሕልና ሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ በሚተገበረው 'ሚሽን ዶብሮ' ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰባሰበው ዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን፤ ሥራውን በዲቦራ ፋውንዴሽን እንደሚያከናውን... 25.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-25T11:20+0300
2026-11-25T11:20+0300
2026-11-25T12:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992240_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8669cfe2ee223107d6e771daea8789a8.jpg
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ በሩሲያ የባሕልና ሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ በሚተገበረው 'ሚሽን ዶብሮ' ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰባሰበው ዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን፤ ሥራውን በዲቦራ ፋውንዴሽን እንደሚያከናውን ተገልጿል። ባለሙያዎቹ በቆይታቸው በሳይኮሎጂ፣ በኒውሮሎጂ እና በሥነ-ጥበብ ሕክምና ዘርፎች ያላቸውን የካበተ ሙያዊ ልምድ በማካፈል ለፋውንዴሽኑ ተጠቃሚዎች ልዩ የሕክምና፣ የምክር እና የክህሎት ድጋፍ እንደሚያደርጉ የሩሲያ የባሕል ማዕከል ገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
2026-11-25T11:20+0300
true
PT1S
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
2026-11-25T11:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/19/5992240_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_523d54b3a6cacb6f95e9af6e2161a06f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
11:20 25.11.2026 (የተሻሻለ: 12:24 25.11.2026) የሩሲያ የሰብዓዊ ድጋፍ ባለሙያዎች ልዑክ ኢትዮጵያ ገባ
በሩሲያ የባሕልና ሰብዓዊ ትብብር ኤጀንሲ በሚተገበረው 'ሚሽን ዶብሮ' ፕሮጀክት አማካኝነት የተሰባሰበው ዓለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን፤ ሥራውን በዲቦራ ፋውንዴሽን እንደሚያከናውን ተገልጿል።
ባለሙያዎቹ በቆይታቸው በሳይኮሎጂ፣ በኒውሮሎጂ እና በሥነ-ጥበብ ሕክምና ዘርፎች ያላቸውን የካበተ ሙያዊ ልምድ በማካፈል ለፋውንዴሽኑ ተጠቃሚዎች ልዩ የሕክምና፣ የምክር እና የክህሎት ድጋፍ እንደሚያደርጉ የሩሲያ የባሕል ማዕከል ገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X