የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ሽልማትን ተቀዳጀ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አቪዬሽን ዘርፍ ሽልማትን ተቀዳጀ

 

ዩኒቨርሲቲው በጋቦን ሊብሬቪል በተካሄደው 58ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር  ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በላቀ አገልግሎቱ ሽልማት ተበርክቶለታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0