የበረዶ ዲፕሎማሲ፦ የብሩናይ ሱልጣን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሞስኮ ገቡ

ሰብስክራይብ

የበረዶ ዲፕሎማሲ፦ የብሩናይ ሱልጣን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሞስኮ ገቡ

ሱልጣን ሀሰናል ቦልኪያህ ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያካሂዱ ይጠበቃል።

ውይይቱ የሩሲያና ብሩናይን የፖለቲካ ውይይት፣ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር እንዲሁም የባሕልና የትምህርት ልውውጦችን ማስፋፋት ላይ እንደሚያተኩር የክሬምሊን የፕሬስ አገልግሎት አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0