"የተዘጋን በር ለመክፈት መሞከር ተገቢ ነው” - ጁሊየስ ኒየሬሬ

ሰብስክራይብ

"የተዘጋን በር ለመክፈት መሞከር ተገቢ ነው” - ጁሊየስ ኒየሬሬ

 

ስፑትኒክ አፍሪካ የመጀመሪያው የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ካምባራጌ ኒየሬሬ ስለዕድገት የሰጡትን አስተያየት ያቀርባል።

ኒየሬሬ አፍሪካውያን የተሻለ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለመገንባት ቆራጥ መሆን እንዳለባቸው ባሳሰቡበት ንግግራቸው፤ ለውጥ ለማምጣት በዜጎቻቸው ላይ ጉዳት ማድረስ እንደሌለባቸውም አስጠንቅቀዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ዳግም ሕያው የተደረጉትን የአኅጉሪቱን ታላላቅ ሰዎች ይተዋወቁ። ቃላቸው፣ ድምፃቸውና መልዕክታቸው!

ያዳምጡ፣ ይነሳሱ፣ ያጋሩ!

#የአፍሪካታላላቅሰዎች

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0