ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኖሎጂና በሰው ኃይል ሥልጠና ለኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገች ነው - የኢትዮጵያ አየር ኃይል

ሰብስክራይብ

ሩሲያ በወታደራዊ ቴክኖሎጂና በሰው ኃይል ሥልጠና ለኢትዮጵያ ትልቅ አስተዋጽኦ እያደረገች ነው - የኢትዮጵያ አየር ኃይል

የኢትዮጵያ የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂዎችና የአቪዬሽን መሣሪያዎች በአብዛኛው የሩሲያ ቴክኖሎጂ ምርቶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል የኤሌክትሮኒክ ጦርነት ዲቪዥን ኃላፊ ኮሎኔል ሽፈራው ኢብሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

“በዚህ ዘርፍ በቴክኖሎጂዎቹ ላይ የሰው ኃይልን በማሠልጠን፣ በማብቃት ጥሩ ትብብር የሚደረግበት እና የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት ጥሩ ደረጃ የደረሰበት ሁኔታ ነው ያለው” ሲሉም አክለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0