ፑቲን ከሺ እና ትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ውጤቶችን ለፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት አብራሩ - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከሺ እና ትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ውጤቶችን ለፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት አብራሩ - ክሬምሊን
ፑቲን ከሺ እና ትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ውጤቶችን ለፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት አብራሩ - ክሬምሊን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን ከሺ እና ትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት የተገኙ ውጤቶችን ለፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት አብራሩ - ክሬምሊን

በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ሌሎች መግለጫዎች፦

ፑቲን በሼንዘን በተካሄደው ስብሰባ ላይ ለትራምፕም ሆነ ለሺ ጂንፒንግ ምንም ዓይነት ሰነድ አልሰጡም።

በሩሲያ፣ በአሜሪካ እና በዩክሬን መካከል ለሚካሄደው ቀጣይ ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ገና ቀን አልቶቆረጠም።

አውሮፓውያን በዩክሬን የሰላም ሂደት ውስጥ ምን ዓይነት አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ እንደሚችሉ ሩሲያ እስካሁን ግንዛቤው የላትም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0