የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምሥረታ በዓል “በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል - ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ አየር ኃይል የምሥረታ በዓል “በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል - ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የምሥረታ በዓል “በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል - ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 24.11.2026
ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የምሥረታ በዓል “በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ የኢትዮጵያ ሰማይ አለኝታ” በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል - ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ

በዓሉ ህዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም ዓለም አቀፍ አትሌቶች በሚሳተፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቢሾፍቱ እንደሚከበር፤ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ይልማ መርዳሳ 91ኛውን የኢትዮጵያ አየር ኃይል የምሥረታ በዓል አስመልክቶ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።

በተጨማሪም ሰኞ ህዳር 21 ቀን 2019 ዓ.ም በዋና መምሪያው ቅጥር ግቢ ውስጥ የተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚኖሩ ዋና አዛዡ ተናግረዋል።

ሁሉም ኢትዮጵያውያን በቢሾፍቱ ከተማ በሚካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ እና በሌሎች ዝግጅቶች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0