ጀግናዋ ድመት በሜክሲኮ የዝርፊያ ሙከራ አከሸፈች

ሰብስክራይብ

#viral | ጀግናዋ ድመት በሜክሲኮ የዝርፊያ ሙከራ አከሸፈች

በሜክሲኮ ፑዌብላ ከተማ ጭንብል ያደረገ ቀማኛ ሽጉጥ መዞ የቤተሰብ ሱቅ ለመዝረፍ በሚያስፈራራበት ወቅት የሱቁ ባለቤት ልጅ የአምስት ወር ድመት የሆነችውን ሚሲፉን ይዛ ስትደቅን፤ ድመቷም መዳፎቿን የዘራፊው ፊት ላይ በመሰንዘሯ ተጠርጣሪው እግሬ አውጪኝ ብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0