በቴሌኮም ማስፋፊያ ዘርፍ ከተማን ከገጠር የማስተሳሰር ከፍተኛ ሥራ ነው እየተሰራ ያለው። መሠረተ ልማትን ከመገንባታ ባለፈ ማስቀጠልምዘ እጅግ ጠቃሚ ተደርጎ መወሰድ አለበት — ኢትዮ ቴሌኮም ለትርፍ ብቻ አይደለም የሚሰራው የ130 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን አደራ ያለበት ካምፓኒ ነው። ስለዚህ ትስስሩን ለማስቀጠል የግል ኩባንያ ባለቤቶች እና ድርጅቶች በተለያየ አይነት አጋርነቶች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የሚሰሩበት የማርኬቲንግ ስትራቴጂ በየቦታው አለ - ሲሉ ፍቅሩ ሞጆ፣ በኢትዮ ቴሌኮም፣ የቴሌኮም መሠረተ ልማት አማካሪ ዳይሬክተር ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'
በዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የአፍሪካን የወደፊት ዲጂታል ጉዞ ማስተሳሰር፡ ለሁሉም አካታች ዲጂታል ትስስር የቴሌኮም መሠረተ ልማትን ማሳደግና ፋይናንስ ስለማድረግ እንወያያለን።
📡 ፍቅሩ ሞጆ፣ በኢትዮ ቴሌኮም፣ የቴሌኮም መሠረተ ልማት አማካሪ ዳይሬክተር ደግሞ ሙያዊ ሀሳባቸውን ያጋሩናል።
💰በክፍል ሁለት እ.ኤ.አ ከ1980ዎቹ ጀምሮ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) እና የዓለም ባንክ የመዋቅራዊ ማስተካከያ ፕሮግራሞችን (Structural Adjustment programs) ለአፍሪካ የዕዳ ቀውሶች መፍትሔ አድርገው ማስቀመጣቸውን በተመለከተ ከጀማል ሞሃመድ (ዶ/ር)፣ በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጋር ዳሰሳ እናደርጋለን።
🔊 ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡ ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox