https://amh.sputniknews.africa/20261123/5975075.html
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች “የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት አባል እስከሆንን ድረስ፤ በሰነዱ ውስጥ ለተቀመጡት ግዴታዎቻችን ተገዥ እንሆናለን” ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል... 23.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-23T19:20+0300
2026-11-23T19:20+0300
2026-11-23T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5974922_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_76479e8856cb941e2941b06003af774e.jpg
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች “የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት አባል እስከሆንን ድረስ፤ በሰነዱ ውስጥ ለተቀመጡት ግዴታዎቻችን ተገዥ እንሆናለን” ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ አጽንኦት ሰጥተዋል።የስምምነቱ አባል የሆነች ሀገር “የስምምነቱ አባል ላልሆኑ ወገኖች መልስ እንድትሰጥ መገደዷ” የሚያስተዛዝብ ነው በማለትም፤ እስራኤል ላይ የተነጣጠረ ንግግር አድርገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
2026-11-23T19:20+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5974922_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_eca10749fd8a438c1a21969f14637fdf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
19:20 23.11.2026 (የተሻሻለ: 19:24 23.11.2026) ኢራን ለኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት ቁርጠኛ እንደሆነች በድጋሚ አረጋገጠች
“የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቁጥጥር ስምምነት አባል እስከሆንን ድረስ፤ በሰነዱ ውስጥ ለተቀመጡት ግዴታዎቻችን ተገዥ እንሆናለን” ሲሉ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ እስማኤል ባጋኢ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የስምምነቱ አባል የሆነች ሀገር “የስምምነቱ አባል ላልሆኑ ወገኖች መልስ እንድትሰጥ መገደዷ” የሚያስተዛዝብ ነው በማለትም፤ እስራኤል ላይ የተነጣጠረ ንግግር አድርገዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X