አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች - የጀርመን መራሄ መንግሥት

© telegram sputnik_ethiopiaአውሮፓ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች - የጀርመን መራሄ መንግሥት
አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች - የጀርመን መራሄ መንግሥት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2026
ሰብስክራይብ

አውሮፓ ከሩሲያ ጋር ለመደራደር ዝግጁ ነች - የጀርመን መራሄ መንግሥት

በባልቲክ ባሕር ያለው ሁኔታ ወደ ከፋ ውጥረት እንዳያመራ ለመከላከል ተከታታይ ውይይቶች ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን የጀርመን መራሄ መንግሥት ፍሪድሪክ ሜርዝ አስታውቀዋል።

ሩሲያ፤ ዩክሬን፣ አውሮፓና አሜሪካን ባካተተ የድርድር ሂደት ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ እንደምትሆን ተስፋ እንዳላቸውም ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0