https://amh.sputniknews.africa/20261123/5972858.html
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች የጤና ሚኒስቴር ከስድስት አንጋፋ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የወረቀት አሠራርን በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት ለመተካት ሰፊ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል። በቀጣይ... 23.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-23T15:34+0300
2026-11-23T15:34+0300
2026-11-23T15:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5972705_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_d935d7e2ca2e366ca1ae001f49c33bfc.jpg
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች የጤና ሚኒስቴር ከስድስት አንጋፋ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የወረቀት አሠራርን በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት ለመተካት ሰፊ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል። በቀጣይ አንድና ሁለት ዓመታት ውስጥ በ100 ወረዳዎች የወረቀት አሠራርን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት መታቀዱን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ኃላፊ ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
2026-11-23T15:34+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5972705_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6f12f9d7e35a0cc85f5f599c829c3aae.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
15:34 23.11.2026 (የተሻሻለ: 15:44 23.11.2026) ኢትዮጵያ የ35 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መረጃ ወደ ዲጂታል ሥርዓት አስገባች
የጤና ሚኒስቴር ከስድስት አንጋፋ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የወረቀት አሠራርን በኤሌክትሮኒክ ሥርዓት ለመተካት ሰፊ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ አስታውቋል።
በቀጣይ አንድና ሁለት ዓመታት ውስጥ በ100 ወረዳዎች የወረቀት አሠራርን ሙሉ በሙሉ ለማስቀረት መታቀዱን የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱን ኃላፊ ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X