https://amh.sputniknews.africa/20261123/5970627.html
በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊን
በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊን
Sputnik አፍሪካ
በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊንሆኖም የድርድሩ ቀን ገና አለመወሰኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ግልጽ አድርገዋል።ለድርድሩ አማራጭ ቦታዎች ቢኖሩም፤ ሩሲያ ውይይትን በአቡዳቢ ለማካሄድ... 23.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-23T12:45+0300
2026-11-23T12:45+0300
2026-11-23T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5970474_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_620c1429d7704594f320a982e60085d5.jpg
በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊንሆኖም የድርድሩ ቀን ገና አለመወሰኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ግልጽ አድርገዋል።ለድርድሩ አማራጭ ቦታዎች ቢኖሩም፤ ሩሲያ ውይይትን በአቡዳቢ ለማካሄድ እንዳቀደችም ተመላክቷል። በሞስኮ፣ በዋሽንግተን እና በኪየቭ መካከል ኅዳር 1 እና 2 ቀን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዋና ከተማ የተካሄደው ምክክር፤ በዋናነት በድህረ ግጭት የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ላይ ያተኮረ እንደነበር ቀደም ሲል የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/17/5970474_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_fb0e8dc4804ad5a8d66a8299381110fd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊን
12:45 23.11.2026 (የተሻሻለ: 12:54 23.11.2026) በዩክሬን ጉዳይ ዙሪያ አዲስ ዙር የሦስትዮሽ ውይይት በቅርቡ ይካሄዳል- ክሬምሊን
ሆኖም የድርድሩ ቀን ገና አለመወሰኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ግልጽ አድርገዋል።
ለድርድሩ አማራጭ ቦታዎች ቢኖሩም፤ ሩሲያ ውይይትን በአቡዳቢ ለማካሄድ እንዳቀደችም ተመላክቷል።
በሞስኮ፣ በዋሽንግተን እና በኪየቭ መካከል ኅዳር 1 እና 2 ቀን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ዋና ከተማ የተካሄደው ምክክር፤ በዋናነት በድህረ ግጭት የአውሮፓ የደህንነት መዋቅር ላይ ያተኮረ እንደነበር ቀደም ሲል የሩሲያ ዋና ተደራዳሪ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X