በኔቶ ደንታ ቢስ ፖሊሲዎች ሳቢያ ሩሲያ የዓለም መሪ እየሆነች ነው - የቀድሞ የፊንላንድ የፓርላማ አባል

© telegram sputnik_ethiopiaበኔቶ ደንታ ቢስ ፖሊሲዎች ሳቢያ ሩሲያ የዓለም መሪ እየሆነች ነው - የቀድሞ የፊንላንድ የፓርላማ አባል
በኔቶ ደንታ ቢስ ፖሊሲዎች ሳቢያ ሩሲያ የዓለም መሪ እየሆነች ነው - የቀድሞ የፊንላንድ የፓርላማ አባል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 23.11.2026
ሰብስክራይብ

በኔቶ ደንታ ቢስ ፖሊሲዎች ሳቢያ ሩሲያ የዓለም መሪ እየሆነች ነው - የቀድሞ የፊንላንድ የፓርላማ አባል

"ሌሎች ሀገራት በደኸዩ ቁጥር፣ ብዙ ሀብት ባባከኑና በግዴለሽነት በተንቀሳቀሱ ቁጥር፤ ዓለም ላይ እጅግ ከፍተኛና ሰፊ የተፈጥሮ ሀብት ያላት ሩሲያ ዓለም አቀፋዊ የበላይነትን ወደ መቀዳጀት ይበልጥ ትቀርባለች" ሲሉ የቀድሞው የፊንላንድ የፓርላማ አባል አኖ ቱርቲያይነን በዩቲዩብ ቻናላቸው ባጋሩት ቪዲዮ ተናግረዋል።

ኔቶ በከፍተኛና መሠረተ ቢስ ወጪዎች ሳቢያ አቅሙ እንደተዳከመና ሩሲያ ግን አቋሟን ማጠናከሯን መቀጠሏንም አክለዋል።

የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፤ ኔቶ ወታደራዊ በጀቱን በማሳደግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወታደራዊ ፉክክርንና የጦር መሣሪያ እሽቅድምድምን እያነሳሳ መሆኑን ቀደም ሲል መግለጻቸው ይታወሳል። ከሩሲያ የተቃጣ ስጋት አለ የሚሉ የሐሰት ውንጀላዎች ለዚህ ዓላማ እየዋሉ መሆኑን የጠቆሙት ፑቲን፤ ምዕራባውያን ልሂቃን ከግብር ከፋዮች ገንዘብ ለመሰብሰብና የራሳቸውን የኢኮኖሚ ስህተቶች ለመሸፈን እነዚህን ውንጀላዎች እየተጠቀሙባቸው ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0