5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ የሀገር እና የመንግሥት መሪዎች በተገኙበት ተከፈተ

ሰብስክራይብ
5ኛው ዓለም አቀፍ የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ጉባኤ የሀገር እና የመንግሥት መሪዎች በተገኙበት ተከፈተ

በጉባኤው የሴራሊዮን ፕሬዝዳንት ጁሊየስ ማዳ ቢዮ፣ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሳን፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማሃሙድ አሊ ዩሱፍን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የሕዝብ ጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በአዲስ አበባ ተሰባስበዋል።

“የአፍሪካ የጤና ደህንነት እና ሉዓላዊነት፤ ከጤና ጥገኝነት እና ተጋላጭነት ወደ ባለቤትነት እና ጽናት የሚደረግ ሽግግር” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው ጉባኤ፤ የአፍሪካን የወደፊት የጤና ራዕይ ወደፊት የማራመድ ዓላማ ያነገበ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0