የአፍሪካ አገራት ከ2022 እስከ 2024 ለውጭ ብድር ወለድ ብቻ 87 ቢሊዮን ዶላር መክፈላቸውን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየአፍሪካ አገራት ከ2022 እስከ 2024 ለውጭ ብድር ወለድ ብቻ 87 ቢሊዮን ዶላር መክፈላቸውን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ
የአፍሪካ አገራት ከ2022 እስከ 2024 ለውጭ ብድር ወለድ ብቻ 87 ቢሊዮን ዶላር መክፈላቸውን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2026
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አገራት ከ2022 እስከ 2024 ለውጭ ብድር ወለድ ብቻ 87 ቢሊዮን ዶላር መክፈላቸውን የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ

በአጠቃላይ ለውጭ ብድር አገልግሎት የሚውለው የመንግሥታት ገቢ ድርሻ እ.ኤ.አ በ2017 ከነበረበት 23.7 በመቶ በ2024 ወደ 31 በመቶ ከፍ ያለ ሲሆን፣ በ2024 ለውጭ ብድር ወለድ የተከፈለው ክፍያ የአፍሪካ አገራትን የመንግሥት ገቢ 6.3 በመቶ መያዙን ባንኩ ገልጿል።

እስከ ባለፈው ሐምሌ ወር ድረስ 14 የአፍሪካ አገራት ለከፍተኛ የዕዳ ቀውስ የተጋለጡ ሲሆን፣ ሌሎች ስምንት አገራት ደግሞ ቀድሞውኑ በዕዳ ቀውስ ውስጥ መግባታቸውን የአፍሪካ ልማት ባንክ አክሎ አስታውቋል።

እየጨመረ የመጣው የብድር አገልግሎት ክፍያ፣ የወጪ መንግሥታት ለጤና፣ ለትምህርትና ለመሠረተ ልማት በጀት የመመደብ አቅማቸውን እየገደበው መምጣቱን የገለጸው ባንኩ፣ 25 አገራት ለጤናው ዘርፍ ከሚመድቡት በጀት በላይ ለብድር ክፍያ እንደሚያወጡ በሪፖርቱ አመላክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0