https://amh.sputniknews.africa/20261121/5957322.html
በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ መጻሕፍቱ በቅድመ አንደኛ፣ በአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች 1 ለ1 እንዲደርሱ እየተሠራ መሆኑን ሚኒስቴሩ... 21.11.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-11-21T14:59+0300
2026-11-21T14:59+0300
2026-11-21T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/15/5957169_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_7f70da047e528f5d13bbb4d1f9077b33.jpg
በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ መጻሕፍቱ በቅድመ አንደኛ፣ በአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች 1 ለ1 እንዲደርሱ እየተሠራ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።ከታተሙት መጽሐፍት አብዛኞቹ ወደ ክልሎች መድረሳቸው የተጠቆመ ሲሆን፣ ክልሎች በወቅቱ ወደ ትምህርት ቤቶች በማሰራጨት ለተማሪዎች 1 ለ1 እንዲደርሱ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0b/15/5957169_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_03e9019f7d44c72e44848a35bb54893c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
14:59 21.11.2026 (የተሻሻለ: 15:04 21.11.2026) በመላው ኢትዮጵያ 36.2 ሚሊዮን የተማሪዎችና የመምህር መምሪያ መጻሕፍ እየተከፋፈለ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ
መጻሕፍቱ በቅድመ አንደኛ፣ በአንደኛና መካከለኛ ደረጃ ለሚማሩ ተማሪዎች 1 ለ1 እንዲደርሱ እየተሠራ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
ከታተሙት መጽሐፍት አብዛኞቹ ወደ ክልሎች መድረሳቸው የተጠቆመ ሲሆን፣ ክልሎች በወቅቱ ወደ ትምህርት ቤቶች በማሰራጨት ለተማሪዎች 1 ለ1 እንዲደርሱ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X