የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ስልታዊ ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ስልታዊ ስምምነት ተፈራረሙ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ስልታዊ ስምምነት ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.11.2026
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ስልታዊ ስምምነት ተፈራረሙ

የመግባቢያ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ብሩክ ታዬ እና የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ዮሐንስ ቲክሳ ፈርመውታል።

የትብብር መስኮቹ፦

▪ የሰው ኃይል አቅም ግንባታ

▪ የፋይናንስ ቅልጥፍና

▪ ምርምርና ፈጠራ እና

▪ በዕውቀት አስተዳደርና በገበያ ትስስር፡፡

ይህ አጋርነት የሁለቱን ተቋማት አቅምና ልምድ በማቀናጀት ለሀገራዊ ልማት የላቀ ድጋፍ ለማድረግ ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0